El gran HotSale con Hasta 80% dcto  Ver más

Enviar a
Bogota, Cundinamarca
0
  • argentina
  • chile
  • colombia
  • españa
  • méxico
  • perú
  • estados unidos
  • internacional

Selecciona tu país

América

Europa

Resto del mundo

portada a¨a a¥aa® aaaµ (en Inglés)
Formato
Libro Físico
Idioma
Inglés
N° páginas
108
Encuadernación
Tapa Dura
ISBN13
9798182798228

a¨a a¥aa® aaaµ (en Inglés)

Á? Á��Á??Á?­Á?° Á??Á??Á??Á?« (Autor) · á? á��á??á?­á?° á??á??á??á?« · Tapa Dura

a¨a a¥aa® aaaµ (en Inglés) - á? á��á??á?­á?° á??á??á??á?«

Libro Nuevo Importado
Envío: 17 a 23 días háb.
$ 231.641$ 115.821
-50%
Costos de importación incluídos en el precio ✅
Libro Nuevo

Quedan más de 100 unidades

$ 115.821
¡Envío Gratis!  Llega entre el 18 Nov y el 27 Nov a Bogota, Cundinamarca. Seleccionar ubicación

Reseña del libro "a¨a a¥aa® aaaµ (en Inglés)"

መግለጫታላቁና ሉዓላዊው አምላክ ተነግሮና ተዘክሮ የማያልቅ፣ ቢተረክ የማይሰለች ተአምራትን ሲሠራ ኖሯል፣ እየሠራም ይገኛል፣ ደግሞም ይቀጥላል። በዘላለማዊ እውቀቱና ችሎታው የብዙዎችን ታሪክ ቀይሯል፣ ደካሞችንና የሰይጣን እስረኞችን ከእስራት አላቋል፣ ኃጢአት ያሰቃያቸውንም ከኃጢአት እስራት ፈትቷል። በትንሿ አእምሮዬ ስንቱን ልተርክ? ብዙ ምሕረት ከተደረገላቸው ሰዎች መካከል አንዷ እኔ ነኝ።በሰው ልጆች ላይ ከሚከሰቱት ችግሮች መካከል አንዱ በሽታ ወይም ሕመም ተብሎ ይጠራል። አንዳንዶቹ በሽታዎች የሕክምና ሙያ ባላቸው ዘንድ በፍጥነት ለሞት የሚያደርሱ ተብለው ተመድበዋል፣ ለአብነትም የካንሰር በሽታ። በሌላ በኩል ደግሞ ቶሎ ባይገድሉም የዕድሜ ልክ ሕመም ወይም በሽታ የሚል ስያሜ የተሰጣቸው የጤና እክሎች መኖራቸው ይታወቃል። የዚህ መሰሉ ሰለባ ከሆኑ ሰዎች መካከል አንዷ እኔ ነበርኩ።በኢየሱስ ክርስቶስ ምድራዊ አገልግሎት በሽተኞችን መፈወስ እና በተለያየ መንገድ በአጋንንት እስራት ውስጥ የነበሩትን ሰዎች ነፃ ማውጣት የተልዕኮው አንዱ ክፍል ነበር። ለዚህም ነበር እርሱ ራሱ ስለ በሽተኞች የታመመው እና በደዌ የደቀቀው (ኢሳ. 53፥4-5)።ስለዚህም እውነተኛ የሕይወት ምስክርነቴን ለአንባቢዎቼ በማቅረብ፣ ለብዙዎች የጸሎት መልስ ሆና እንድትገለጥ የልቤ መሻትና ብርቱ ጸሎቴ ነው። መቼስ እዚህ ትደርሳለች ብሎ ያሰበ ሰው የለም፤ እኔም አስቤም አልሜም አላውቅም። የማዳንና ዕድሜ የመቀጠል ችሎታውና ልማዱ የሆነ ጌታ ኢየሱስ መለኮታዊ ፈውሱን ልኮ፣ በሰው ዘንድና በሕክምናው ዓለም ሐኪሞች እስኪደነቁ ድረስ የሚጠሩትን የአእምሮ ሕመም ፈውሶ፣ ይህን ምስክርነቴን በጽሑፍ ለማቅረብ አበቃኝ። ከዚያም አልፎ ለሌሎች በዚህ ሕመም ለሚሰቃዩት መፍትሔ አድርጎ ለክብሩ አቆመኝ።ክብር ለፈዋሼና ለመድኃኒቴ ይሁን፤ አሜን። ሐዋርያው ዮሐንስ የቅዱሳን ምስክርነት የሚያስገኘውን ሌላ ድልና በረከት በሚመለከት ከሰማይ ድምፅ እንደሰማ ሁሉ፣ ይህ የሕይወት ምስክርነት ሰይጣንን ድል የሚያደርግ፣ ቅዱሳንን የሚያንፅ፣ እንዲሁም ታሪክ ሰሪውን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን እንዲያከብር በጽሑፍ ለማቅረብ በቃሁ። በጌታ ጸጋ ባሳለፍኩት ውጣ ውረዶች፣ ከእግዚአብሔር ዘንድ በሆኑልኝ ድሎች ጸጋን የምትካፈሉበት እንደሚሆን እርግጠኛ ነኝ። ራሱን በዘመናት መካከል ያለ ምስክር የማይተው ጌታ ለእርሱና ለመንግሥቱ ሥራ ደቀ መዝሙር እሆንለት ዘንድ፣ በትውልዴ መካከል በእኔ የሠራውን የብርታቱን ጉልበት የገለጠበትን አስደናቂና እውነተኛ የሕይወት ምስክርነቴን እንካችሁ እላለሁ።

Opiniones del libro

Preguntas frecuentes sobre el libro

Todos los libros de nuestro catálogo son Originales.
El libro está escrito en Inglés.
La encuadernación de esta edición es Tapa Dura.

Preguntas y respuestas sobre el libro

¿Tienes una pregunta sobre el libro? Inicia sesión para poder agregar tu propia pregunta.

Opiniones sobre Buscalibre

Ver más opiniones de clientes